“አቅማችንን አሟጠን ከሠራን ለውጥ ቅርብ ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ከህሎት ቢሮ ለስድስት ወራት በአለማማጅ ድርጅቶች ወስጥ የተግባር ሥልጠና የወሰዱ ከ13 ሺህ በላይ ወጣቶችን ለሁለተኛ ጊዜ አስመርቋል። የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ እና ክህሎት...
በሦተኛው ዙር ከ3ሺህ 600 በላይ ተማሪዎችን መመዝገብ መቻሉን የምዕራብ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።
ፍኖተ ሰላም: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመማር ማስተማር ሥራ በተጀመረባቸው ትምህርት ቤቶች የ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለክልላዊ እና ሀገራዊ ፈተና የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። ትምህርት...
የከተማዋን ኢንቨስትመንት የማነቃቃት ዓላማ ያለው ምክክር በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ''ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት'' በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ አሥተዳደሩ ባለሀብቶች እና አጋር አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና...
የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ችግር እንዲፈታላቸው የመካነ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።
ደሴ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመካነ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ካለው የሕዝብ ብዛት አኳያ ለከተማው ሕዝብ የሚቀርበው ውኃ አነስተኛ በመኾኑ ችግሩን በከተማ አሥተዳደሩ አቅም መፍታት እንዳልተቻለም ተመላክቷል። የንጹሕ መጠጥ ውኃ ችግር የመካነ ሰላም ከተማ...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጉባላፍቶ ወረዳ የሳንቃ ጤና ጣቢያን እየጎበኙ ነው።
ወልድያ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ የሳንቃ ጤና ጣቢያን እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ምክትል ርእሰ...








