የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የክብር ኒሻን ተሸለሙ።

ባሕርዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለፓርላሜንታዊ ዴሞክራሲ ዕድገት ላበረከቱት የጎላ አስተዋጽኦ በሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የክብር ኒሻን ተሸልመዋል፡፡ ሽልማቱን ያበረከቱት የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት...

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከቆቦ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።

ወልድያ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከራያ ቆቦ እና ከቆቦ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ውይይቱን የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ...

ለሀገር የተከፈለ ሰማዕትነት!

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣሊያን በ1879 ዓ.ም ዶጋሌ ላይ የካቲት 23/1888 ዓ.ም ደግሞ አድዋ ላይ ሽንፈትን ተከናንባለች። በተለይም ደግሞ የጣሊያን አድዋ ላይ መሸነፍ ያበሳጫቸው እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ጣሊያን በ1898 ዓ.ም ለንደን ላይ...

88ኛው የሰማዕታት መታሰቢያ በአዲስ አበባ አየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 88ኛው የየካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ የሰማዕታት ሐውልት እየተከበረ ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ.ር) የጥንታዊት...

ያለውን የመልማት እድል በአግባቡ ለመጠቀም ሰላም ያስፈልጋል።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሐመድን (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች የክልሉ እና የሰሜን ሸዋ ዞን የመንግሥት ከፍተኛ...