“የእርሻ ውል ሥርዓት ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ ድርሻው ከፍተኛ ነው” አቶ አጀበ ስንሻው

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና ውል እርሻን ውጤታማ ለማድረግ ያለመ የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የግብርና ምርት ውል በአምራቹ እና በአስመራቹ መካከል የሚኖር የግብርና ምርት አመራረት...

“የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ማስፋፋት ለምናልመው ብልፅግና ወሳኝ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ማስፋፋት ለምናልመው ብልፅግና ወሳኝ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ ለብልፅግና የሚኖረውን አበርክቶ...

ከ31 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የሰባት ወራት ዕቅድ አፈፃፀምን ገምግሟል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በበጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከከተማ አገልግሎት 71 ነጥብ 65 ቢሊዮን ብር...

“ስለትምህርት ዝም ማለት በትውልድ ላይ መዝመት ነው”

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብቻውን መቆም የሚችል፣ ምክንያታዊ የኾነ፣ ቀናውን መንገድ የሚከተል፣ ንድፈ ሃሳባዊ ብቻ ሳይኾን በተግባር ተፈትኖም የሚያልፍ ትውልድ የሚሠራበት ብቸኛው ማዕከል ትምህርት ነው፡፡ በደቦ የሚሠራ እንጅ በደቦ የማያስብ፣ ድምዳሜው በጭፍን...

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወልድያ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

ወልድያ: 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በወልድያ ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...