በደብረ ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑ በጤናው ዘርፍ እየሠሩ ያሉ ባለሙያዎችን ክህሎት...
የአገው ፈረሰኞች ማኅበር የገቢ አቅሙ እንዲድግ መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ።
እንጅባራ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ለገቢ ማስገኛ ሕንፃ መገንቢያ የሚኾን 2 ሺህ 860 ካሬ ሜትር ቦታ ተረክቧል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው፣ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ...
“ቴክኖሎጂን መጠቀም ግልጽነት እና ተጠያቂነት ያለው አሥተዳደር እንዲኖር ያስችላል” ጋሻው አወቀ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተቀናጀ የሀብት አጠቃቀም ሶፍትዌር የምረቃ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል። የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ሥራ አሥኪያጅ ቀለሙ ሙሉነህ ባለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት በርካታ...
ከፍተኛ መሪዎች በባቲ ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።
ከሚሴ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ መሪዎች በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በባቲ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የትምህርት ተቋማትን፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል...
“የተጀመሩ ሥራዎችን መጨረስ፣ አጀንዳዎችን መቅረጽ እና ይፋ ማድረግ የቀጣይ አቅጣጫዎች ናቸው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
አዲስ አበባ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ሦስት ዓመታት ያከናወናቸውን ዐበይት ሥራዎች እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች አስመልክቶ ለሚዲያ ባለሙያዎች ገለጻ አድርጓል። በኮሚሽኑ የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክተው ማብራሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር...








