ለሕጻናት የነርቭ እና ኅብረ ሠረሠር ሕክምና የሚሰጥ ማዕከል ተመረቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የሕጻናት የነርቭ እና ኅብረ ሠረሠር ሕክምና የሚሰጥ ማዕከል በአዲስ አበባ ከተማ ተመርቋል። ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከ1925 ዓ.ም ጀምሮ የሕክምና አገልግሎት ሲሰጥ የቆዬ ተቋም ነው። ለወሊድ ብቻ የነበረው ሆስፒታሉ ከ300...

ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የትምህርት ቤት ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ፣ በአልማ እና በማኅበረሰቡ ተሳትፎ በለሚ ከተማ የተገነባው የካርል አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ ሁለት ወለል የሕንጻ ግንባታ ተጠናቅቋል። በምረቃ...

“በቀውስ ወቅት የሰላም ጋዜጠኝነት እና መፍትሄ ተኮር ዘገባዎች ኮርፖሬሽኑ የተመራባቸው መንገዶች ነበሩ” አቶ ሙሉቀን...

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን መዋቅር በበጀት ዓመቱ ባለፉት ወራት የዘርፉ አፈጻጸም እና የቀጣይ ቀሪ ወራት የትኩረት አቅጣጫዎችን በሚመለከት የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ የሚዲያ እና የኮሙዩኒኬሽን መዋቅሩ በክልሉ...

የታክስ እና ጉምሩክ ሥርዓትን ለማዘመን ያለመ የልምድ ልውውጥ ተካሄደ፡፡

አዲስ አበባ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የታክስ እና ጉምሩክ ሥርዓትን ለማዘመን ያለመ የልምድ ልውውጥ መድረክ ከክልል እና ከከተማ አሥተዳደር ገቢዎች ቢሮ ኀላፊዎች ጋር እያካሄዱ ነው። የልምድ ልውውጡ የጉምሩክ እና...

“በበጀት ዓመቱ 111 አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ምርት ገብተዋል” የአማራ ክልል የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የነባር እና አዲስ ፕሮጀክቶች የአፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ...