ትምህርትን ሁሉም አጀንዳ ሊያደርገው ይገባል።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ በከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ርእሳነ መምህራን፣ ሱፐርቫይዘሮች እና የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ተገኝተዋል። የባሕር ዳር...

ተቋማዊ እና ሕጋዊ አሠራሮች ሲጠናከሩ ሕዝብ እና መንግሥትን የበለጠ ያስተሳስራሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍ በተቋማት የማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ እና የሕግ ማዕቀፍ ላይ ውይይት አድርጓል። ውይይት የተደረገው በአማራ ክልል የመንግሥት ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን፣ በአማራ ክልል የመንግሥት ፕላን ኢንስቲትዩት እና...

39 ሺህ የውጭ ዜጎች በሕገ-ወጥ ሰነድ ሲገለገሉ ተያዙ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው አንድ ዓመት 39 ሺህ የውጭ ዜጎች በሕገ-ወጥ ሰነድ ሲገለገሉ መያዙን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት ጉዳዮች ገልጿል። እነዚህ ግለሰቦች በኢኮኖሚ አሻጥር ውስጥ ሲሳተፉ የተገኙ ናቸው ብሏል። የአንድ ሉዓላዊ ሀገር መንግሥት በግዛቱ...

የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

ደብረማርቆስ፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅዶች ላይ...

“ዳኞች በዳኝነት ዕውቀት እና ሥነ-ምግባር ታንጸው ትክክለኛ እና ተገማች ውሳኔዎችን ማሳለፍ ይጠበቅባቸዋል” ዶክተር ምህረት...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሥነ-አዕምሮ ባለሙያ፣ አማካሪ እና አሠልጣኝ ዶክተር ምህረት ደበበ በአማራ ክልል ዳኞች ጉባኤ ላይ ተገኝተው ለፍትሕ ሥርዓቱ ስኬት ወሳኝ በኾኑ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና ሰጥተዋል። ንጹሀንን የሚጠብቁት እና ሕግን የሚተላለፉትን የሚቀጡት...