“የውጭ ግንኙነታችን ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅም እና የዜጎች ክብር ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የፌደራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ አቅርበዋል።
በ2017 በጀት ዓመት...
“የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2017 በጀት ዓመት 8 ነጥብ 8 በመቶ አድጓል” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የፌደራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ እያቀረቡ ነው።
በአዲሱ ዓመት...
መምህራን ትውልድ ቀራጮች ብቻ ሳይኾኑ የሀገር “አርክቴክቶችም” ናቸው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀደመው ዘመን መምህራን በቀደመው ጊዜ የኀብረተሰብ ክፍል ዘንድ የተለየ ከበሬታ እንደነበራቸው በዘርፉ የተሰማሩ መምህራን ይናገራሉ።
ላለፉት 30 ዓመታት በመምህርነት ሙያ የዘለቁት መልሳቸው መንግሥቱ ቀደም ሲል መምህራን በየትኛውም አካባቢ ስንቀሳቀስ...
ዳኞች ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን በመከላከል ረገድ የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ ይገባል።
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ዳኞች ጉባኤ መካሄድ ከጀመረበት ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ የክልሉ ዳኞች ምክንያታዊ ውሳኔ መስጠት እንዲችሉ የሚያግዙ ሥልጠናዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው።
በጉባኤው የክልሉ ዳኞች ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን...
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ለመቀየር ኢትዮጵያውያን እጅ እና ጓንት ኾነው በጋራ መጓዝ ይገባቸዋል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት "ከጂኦ እስትራቴጅያዊ ኩስመና ወደ ታደስ ቁመና" በሚል መሪ መልዕክት ከሠራተኞቹ ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ኀላፊ...








