ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ትሳተፋለች።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ትሳተፋለች፡፡
የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ከሐምሌ 26 እስከ 28 ቀን 2023 የሚካሄድ ሲሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር)...
“በበጀት ዓመቱ የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል 23 ነጥብ 2 ቢልዮን ብር ማዳን ተችሏል” የኢንፎርሜሽን መረብ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል 23 ነጥብ 2 ቢልዮን ብር ማዳን መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
የአሥተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት፤ በአንድ ዓመት...
በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዳሬ ሰላም ገባ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዳሬሰላም ገብቷል።
የልኡካን በድኑ ከሐምሌ 19 እስከ 20 ቀን 2015 በአፍሪካ የሰው ኀይል ልማት ላይ ለመምከር...
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች ተረጋግተው ፈተናቸውን እንዲሠሩ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች ያሉበትን ኹኔታ ተመልክተዋል።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ጋር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢና...
“ያጋጠሙና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ችግሮችን ለመፍታት መረጃንና ማስረጃን መሠረት...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት" ማስረጃ ውሳኔ ለመሥጠት ''በሚል መሪ መልዕክት የሚካሄደውን ዓለማቀፍ ጉባኤ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሠጡት የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጥሩማር አባተ...








