ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመሠብሠብ እየተሠራ እንደኾነ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል አንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመሠብሠብ እየተሠራ እንደኾነ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ያጋጠመውን ሰብዓዊ ቀውስ ለመቀልበስ በሚካሄደው የድጋፍ የማሠባሠቢያ ፕሮግራም ላይ እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ ወዳጆች እና አጋር አካላት...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 29ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች👇 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በመንግስት የአገልግሎትና አስተዳደር...

የቀድሞው ድምጻዊ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞ ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ሙለቀን መለሰ በሚኖርበት ሀገረ አሜሪካ ነው ሕይወቱ ያለፈው። ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በሀገረ አሜሪካ ኑሮውን ያደረገው ሙሉቀን መለሰ የሙዚቃውን ዓለም በመተው...

1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በተከበረው የዒድ አልፈጥር ሰላት በዓል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች፣ የአዲስ አበባ እስልምና ምክርቤት (መጅሊስ) አመራሮች እና የከተማዋ የሙስሊም ማኅበረሰብ ተገኝተዋል። በአዲስ...

“የዒድ አል ፈጥር በዓል ሲከበር ለአንድነት እና ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት መኾን አለበት” አፈ ጉባኤ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ አፈ ጉባኤው በመልእክታቸው ረመዷን የእዝነት፣ የበረከት፣ የፍቅር እና የአንድነት ወር መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በምእመኑ...