ወንበዴው እና ስግብግቡ የሕወሓት ቡድን በመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሶማሌ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ ሰልፉ በተካሄደበት የጅግጅጋ ስታድየም ባደረጉት ንግግር ስግብግቡ ጁንታ አፀያፊ ተግባር በሶማሌ ሕዝብ እና በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ያሳረፈው ቁስል ሳይሽር በቅርቡ የሃገር...
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያልተረጋገጠ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በይፋዊ ገጹ መልዕክት አስተላላፏል፡፡
“እውቅና ያላቸውን ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጨምሮ ሁሉም ግለሰብ በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ በመሬት ላይ ያለውን እውነታ የማያንፀባርቅና ያልተረጋገጠ መረጃ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ እናሳስባለን”...
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የተላለፈ መልዕክት
ለስግብግቡ ጁንታ ግፍ እስትንፋሱ፣ ጭካኔ ነፍሱ ነው። ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ሽራሮን ሲቆጣጠር፣ እጅና እግራቸውን የፊጥኝ ታሥረው የተረሸኑ የመከላከያ አባላትን አግኝቷል። ጭካኔው ልብ ሰባሪ ነበር። ዓላማው ኢትዮጵያን መስበር ነው። አላወቁም ከአልማዝ የጠነከረች መሆኗን። ዓላማው ሠራዊታችንንና...
የኢትዮጵያ እና የጀርመን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት በሁርሶ ኮንቲጀት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ተካሄደ፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የስላም ማሰከበር ማሰልጠኛ ተቋም አዛዥ ተወካይ ኮሎኔል ታምራት አንዳርጌ እንደተናገሩት የጉብኝቱ ትኩረት አዲስ የትራንስፖርት እና የጥገና ስራዎችን ለማቋቋም ፣ ማሰልጠኛውን ዘመናዊነቱን ጠብቆ ለማደስ እና አገልግሎት...
ከሃዲውን የህወሃት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከሀዲው የህወሃት ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ የወሰደውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው።
በሰላማዊ ሰልፉ ከሲዳማ ክልል ሁሉም ወረዳዎች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
ሰልፈኞቹ ከሃዲው የህወሃት ጁንታ ቡድን በመከላከያ ሰራዊት...








