የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
በጽሕፈት ቤታችን ከተገኙት የአሜሪካ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ ላንዳው እና የዩኤስ አፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያይተናል:: ቀጣይነት ያለው ትብብር እና መከባበርን አፅንዖት ለሰጠው ደማቅ እና ገንቢ ውይይታችን ምስጋናዬን አቀርባለሁ::
“የደንበኞች ሳምንት ባንኩ ሲሰጥ የቆየውን አገልግሎት የበለጠ ለማቀላጠፍ እና ውጤታማ ሥራ ለመሥራት የሚያስችል ነው”...
አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞች አገልግሎት ሳምንት የመክፈቻ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት እያካሄደ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደንበኞች ያሉት አንጋፋ ተቋም ነው።
የደንበኞች አገልግሎት ሳምንት...
የምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም ከሀገር በቀል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር በተጣጣመ መልኩ እየተተገበረ ያለ እና ውጤት...
አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመኾን እየተገበረ ያለውን የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የግማሽ ዓመት ግምገማ ከተለያዩ ክልሎች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር መገምገም ጀምሯል።
ፕሮጀክቱን ለመፈጸም የፊርማ ሥነ ሥርዓቱ...
ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች።
አዲስ አበባ: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመኾን ኅዳር 03/2018 ዓ.ም ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡
ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር...
የግልግል ዳኝነት በማንኛውም የንግድ እና ኢንቨስትመንት ውሎች ላይ የሚካተት የአሠራር ሥርዓት ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር "የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ኮንፈረንስ አካሂዷል።
በኮንፈረንሱ እየተሳተፉ ያገኘናቸው...








