ኬንያ ከፍተኛ የደም እጥረት አጋጠማት፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) በውጭ ሀገራት ድጋፍ ላይ የተንጠለጠለው የኬንያ የደም ልገሳ መርሀ ግብር ችግር አጋጥሞታል፡፡ ኬንያ በሆስፒታሎቿ ውስጥ የደም እጥረት ገጥሟታል፡፡ በዚህም የተነሳ አማራጩ ከህሙማን ዘመዶች ወይም ጓደኞች ደም እንዲለገስ ማድረግ ሆኗል፡፡...

ናይል ማራቶን ዓለም አቀፋዊ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ፌዴሬሽኑ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) የባሕር ዳሩ “ናይል ማራቶን” ዓለማቀፋዊ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ናይል ማራቶን ዛሬ የካቲት 8/2012 ዓ.ም በባሕር ዳር ተካሂዷል። ላለፉት ስምንት ዓመታት “የባሕርዳር ከተማ ሩጫ” በመባል...

የገዳሪፍ ክፍለ ግዛት ልዑክ በባሕር ዳር ፋብሪካዎችን እየጎበኘ ነው፡፡

በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት የፖሊስ ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል አብደላ ሀሰን የተመራ ልዑክ በባሕር ዳር የአማራ ፖይፕ ፋብሪካን እየጎበኘ ነው። የልዑካን ቡድን አባላቱ ከትናንት በስቲያ ነበር ወደ አማራ ክልል የገቡት፡፡ ትናንት የወረታ ደረቅ ወደብ የምረቃ መርሀ ግብር...

ያልዘመነው የቱሪዝም ዘርፍ ዜጎች ይበልጥ እንዳይጠቀሙ አድርጓል፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) የቱሪስት መዳረሻዎች የአለባበስ ደንብ አለመኖር፣ ለብዙዎች ሊፈጠር የሚችለውን የሥራ ዕድል ነፍጓል፡፡ በሀገሪቱ ያሉት ተፈጥሯዊም ሆኑ ሰው ሠራሽ የመሥህብ ሀብቶች የጎብኝዎች መዳረሻ በመሆን ለአካባቢ እና ለሀገር ገቢ ያስገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ...

የኮሮና ቫይረስ ግብጽ መግባቱ ተረጋገጠ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በቅርቡ በቻይና የተቀሰቀሰው የኮሮና ቫይረስ ግብጽ መግባቱ ተረጋግጧል፡፡ የግብጽ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው አንድ የውጭ ዜጋ በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል፤ በሆስፒታል በልዩ ሁኔታ ለብቻው እየታከመም ይገኛል፡፡ የግብጽ ጤና ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንደተናገሩት...