የትህነግ ቡድን ሚሊሻና ልዩ ኀይል ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም በስደተኞች ካምፕ ላይ በከፈቱት ጥቃት የሰዎች...

የትህነግ ቡድን ሚሊሻና ልዩ ኀይል ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም በስደተኞች ካምፕ ላይ በከፈቱት ጥቃት የሰዎች ህይዎት ማለፉን በጎንደር ከተማ ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኤርትራውያን ስደተኞቹ በትግራይ ክልል በሚገኙ...

“የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት ባለፉት ዓመታት ተለዋዋጭ የነበረውን የአትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የተጫወተው ሙያዊ ድርሻ...

"የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት ባለፉት ዓመታት ተለዋዋጭ የነበረውን የአትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የተጫወተው ሙያዊ ድርሻ ጉልህ ነበር" የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሙሉቀን ሰጥየ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት ሠራተኞችና መሪዎች ለተከታታይ ዓመታት...

የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ጣና ሐይቅን ለመታደግ 13 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ጣና ሐይቅን ለመታደግ 13 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጣና ሐይቅን መታደግ የተፈጥሮ ሚዛንን ጠብቆ የሕዳሴ ግድቡን የውኃ አቅም ዘላቂነት ማረጋገጥ መሆኑን በመገንዘብ የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የጉምሩክ...

“ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

“ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ...

የዘራፊውን፤ተስፋፊውንና የሀገር አፍራሹን ትህነግ ተልዕኮ በማክሸፍ የሴቶች ሚና ከፍተኛ እንደነበር ተገለጸ፡፡

የዘራፊውን፤ተስፋፊውንና የሀገር አፍራሹን ትህነግ ተልዕኮ በማክሸፍ የሴቶች ሚና ከፍተኛ እንደነበር ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተደራጀ የሴቶች እንቅስቃሴ የሴቶችን ተሳታፊነትና እኩል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ፌዴሬሽኑ 2ኛ ዙር...