በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር፡ ጥር 7/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ዞን ተፈናቃዮች ከ1ነጥብ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ልዩ ልዩ ሰብዓዊ...

በምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ...

በምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ ያጎናጽፈዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ ሥፍራው የሚያቀኑ እንግዶችን በአግባቡ ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑን የምንጃር ሸንኮራ...

የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብን ለማጠናከር ያለመ የንግድ ትርኢት እና ባዛር በጎንደር ተከፍቷል፡፡

የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብን ለማጠናከር ያለመ የንግድ ትርኢት እና ባዛር በጎንደር ተከፍቷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ክለቡ እራሱን በገንዘብ ለማጠናከር ከከፈተው የንግድ ትርኢት እና ባዛር በተጨማሪ በሚያካሂደው የሩጫ ውድድር ከ7 ሚሊየን ብር በላይ...

ጎንደር ለአስመራ ጥሪ አደረገች።

ጎንደር ለአስመራ ጥሪ አደረገች። ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በጎንደር በድምቀት ለሚከበረው የጥምቀት በዓል ለአስመራ ህዝብ ጥሪ መተላለፉን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መመሪያ አስታወቀ ። የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ በልዩ ድምቀት ይከበራል። ለዚህም ምክንያቱ...

ፋና የህጻናት እና ማኅበረሰብ ልማት ማኅበር የልደት በዓልን ከአረጋዊያን ጋር አሳልፈዋል።

ፋና የህጻናት እና ማኅበረሰብ ልማት ማኅበር የልደት በዓልን ከአረጋዊያን ጋር አሳልፈዋል። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከተመሰረተ 14 ዓመታትን ያስቆጠረው ፋና የህጻናት እና ማኅበረሰብ ልማት ማኅበር የልደት በዓልን ረዳት ከሌላቸው አረጋዊያን ጋር አሳልፏል። ማኅበሩ በአረጋዊያን...