የገበታ ፕሮጀክቶች የተቀበረ ታሪክን እየገለጡ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አነሳሽነት በሀገር አቀፍ ደረጃ እንቅስቃሴ ውስጥ የሚገኘው የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን መልከ ብዙ ገጽታ እየገለጡ ይገኛል። ፕሮጀክቶቹ ውበት ይገለጽባቸዋል፤...

አምራች ኢንዱስትሪዎቹ በጥሩ የሥራ እንቅስቃሴ ውስጥ ናቸው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሥልጠና ላይ ያሉ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እና የሰሜን ጎጃም ዞን መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ያገኘናቸው የደቡብ አቸፈር ወረዳ አመራር ሙሉቀን ክንዴ ከሥልጠናው...

“የሚመክር እና አቅጣጫ የሚያመላክት የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት እንፈልጋለን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

የላቦራቶሪ አገልግሎትን በሀገርም ኾነ በክልል ደረጃ የማደራጀት ሥራ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አራተኛውን ክልላዊ የሕክምና ላቦራቶሪ ፌስቲቫል እያካሄደ ነው። ፌስቲቫሉ "ጠንካራ የላቦራቶሪ ሥርዓት ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት" በሚል መሪ መልዕክት ነው በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ...

“የመጻሕፍት አቅርቦት ዝግጅት ተጠናቅቋል” ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለትምህርት ጥራት አንዱ ግብዓት መጽሐፍ ሲኾን የመጽሐፍ ተማሪ ጥምርታን አንድ ለአንድ ማድረግ ደግሞ የመንግሥት ዋና ተግባር ነው፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮም በ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪ መጽሐፍ ጥምርታን በማሻሻል ለትምህርት...