በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያና ሥልጣንና ተግባራቱን መወሰኛ አዋጅ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያና ሥልጣንና ተግባራቱን መወሰኛ አዋጅ Download

አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ወረራ በፈፀመባቸው የሰሜን ወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅቶች...

ደሴ: መስከረም 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን አሸባሪው የትህነግ ቡድን በወረራቸው የተለያዩ አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ባለመኖሩና የመድኃኒት አቅርቦት እጥረት በመከሰቱ በርካቶች በስቃይ ውስጥ መሆናቸውን ከሰሜን ወሎ ዞን የተፈናቀሉ ወገኖች ገልጸዋል፡፡ የሽብር ቡድኑ በአቅመ ደካሞች፣...

የተከዜን ኮሪደር ተገን ያደረገው የጠላት ጦር በአካባቢው የሚሊሻ አባላት ተደመሰሰ፡፡

ሰቆጣ፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሃላ ሰይምትን እና ዝቋላን በሚያካልለው የተከዜ ወንዝ ኮሪደር ተገን አድርጎ አካባቢውን ሲዘርፍ የነበረው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን አባላት በአካባቢው ሚሊሻ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል፡፡ የአሸባሪው ትህነግ ቡድን አባላት ተሸከርካሪዎችን ጨምሮ በስሃላ ሰየምት...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ሕጻናትን እና ነፍሠ ጡር እናቶችን ለጦርነት ማሠለፉ ሕዝባዊ ጦርነት ስለመክፈቱ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በኢትዮጵያ ላይ የሕልውና አደጋ ደቅኖ ሕዝብን ለስደት እና ለሞት፣ ንብረትን ለውድመት እያጋለጠ ይገኛል፡፡ ከዚህ ባሻገር ወረራውን በዚህ ወቅት ማድረጉ አርሶ አደሮች ማሳቸውን በዘር ሸፍነው...

“የወሎ ገበሬ ደጉ ደጉ ሰው፣ ያባቱን ባድማ በማረሻ ሳይሆን በአፈሙዝ አረሰው።”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደግነት እንደዥረት የሚፈስስበት፣ እንግዳ ተቀባይነት እንደ ውቅያኖስ የሰፋበት፣ ፍቅር ተፀንሶ የተወለደበት፣ አድጎ የጎረመሰበት፣ አብሮነት ሥር የሠደደበት፣ መቻቻል ከፍ ያለበት፣ ኢትዮጵያዊነት የፀናበት ምድር። አብሽር እያሉ ጭንቀትን ያርቃሉ፣ በማያልቀው ፍቅራቸው...