“የመንግሥት ሠራተኛው የመደማመጥ ባሕልን በማሳደግ እና አንድነትን በማጠናከር በክልሉ ልማት ላይ በጋራ ሊቆም ይገባል”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሰው ሃብት ልማት ኮሚሽን የለውጥ ትግበራ አፈጻጸምን ለማሻሻል የሚያግዙ የተለያዩ መመሪያዎችን በማዘጋጀት ወደ ሥራ ገብቷል። የተዘጋጁ መመሪያዎችን በተቋማት ለመተግበርና ተቋማዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲቻል በክልሉ...
ጀግንነትና አርበኝነት የኢትዮጵያውያን የአባት ውርስ ነው!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በየዘመኑ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የተዳፈሩ ሁሉ እድል አልቀናቸውም፤የተሳካ ታሪክም የላቸውም፡፡ በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ድል እየተመቱ ተመልሰዋልና፡፡ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች በፍጹም የሀገር ፍቅር፤በፍጹም ታማኝነት በደማቸው የሀገርን ሉዓላዊነት አጽንተዋል፡፡ የአምስት ዓመታቱ የእምቢተኝነት ተጋድሎ...
“ታምነው ጠበቋት፣ ጸንተው አጸኗት”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አብዝተው ታመኑላት፣ ለፍቅሯ ደም አፈሰሱላት፣ አጥንት ከሰከሱላት፣ ሕይወት ገበሩላት፡፡ ታምነው ጠበቋት፣ ጸንተው አጸኗት፣ በርትተው አበረቷት፣ በጀግንነታቸው አስከበሯት፣ በብርቱ ክንዳቸው ነጻ አደረጓት፡፡ ንጉሡ ባልነበሩበት፣ ስንቅ እና ትጥቅ የሚያቀብል በሌለበት፣...
“ጀግናን መፍጠር ጀግናን ከማክበር ይጀምራል” በአማራ ክልል የጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ዳኝነት አያሌው
👉በባሕር ዳር ከተማ ከገጠር መንገድ እሰከ ኤርፖርት ያለው መንገድ በጀግኖች አርበኞች ተሰይሟል።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአምስት ዓመቱን የአርበኝነት ተጋድሎ የሚዘክረው፣ 82ኛው የጀግኖች አርበኞች ቀን በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በ1888 ዓ.ም...
“በዓሉ ቀደምት አባቶች በአንድነት ስሜት ድል ማድረግ እንደሚቻል ያረጋገጡበት ነው ” ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአርበኞች የድል በዓል ቀደምት አባቶች በአንድነት በመቆም ድል ማድረግ እንደሚቻል ያረጋገጡበት ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ።
የዘንድሮው 82ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል "አብሮነት ለጽናትና ለድል"...








