ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት ተወካይ እና ከፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ረሚ ማርሸዋ እና የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ በኢትዮጵያ ስቴፈን ሎክ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎችን የግብርና...
“በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞንና ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አዋሳኝ አካባቢዎች የሚከሰቱ አለመረጋጋቶችን በመቅረፍ ዘላቂ...
ደሴ: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በአጣየ ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ አካሂዷል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞንና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አዋሳኝ አካባቢዎች የሚስተዋሉ አለመረጋጋቶችን በማስቀረት ዘላቂ ሰላም...
“የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም ቀዳሚው እሴቱ ነው” የመከላከያ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴት ከሆኑት ቀዳሚውና ዋናው ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ (USAID) ሰሞኑን አጣርቻለሁ ብሎ ባወጣው...
ከ161 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 11 ቀን እስከ 17 /2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 92 ነጥብ 5 ሚሊዮን የገቢ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና 68 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር...
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከ‘ገርልስ ኢፌክት’ የኢትዮጵያ ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ተወያዩ
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ድህነትን ለማጥፋት ከሚሠራው ‘ገርልስ ኢፌክት’ ከተሰኘ መንግሥታዊ ያልኾነ ተቋም የኢትዮጵያ ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ውይይቱ ተቋሙ በኢትዮጵያ ሴቶችን ወደ ኋላ...








