“ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች በሰው ሰራሽ አስተውሎት በመታገዝ ለመፍታት ቁልፍ የሆነውን እውቀት መገብየታቸው ተስፋ ሰጭ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዛሬው እለት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንሰቲትዩት በመገኘት ለሁለት ወራት ስለሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ ምንነት እና ጠቀሜታ ስልጠና ተከታትለው የተመረቁ የነገ ሀገር ተረካቢ ወጣቶችን ተመልክተዋል፡፡
ጠቅላይ...
አስፈሪውን የኦልድትራፎርድ ግርማ ሞገሥ ማን ይመልሰው?
ባሕር ዳር: ኅዳር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 20 ጊዜ ዋንጫውን በማንሳት የደመቀ ታሪክ ባለቤት ነው፤ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግም አራት ዋንጫዎችን አንስቷል ማንቸስተር ዩናይትድ።
ዘ ኢዱኬሽናል የተሰኘ መጽሔት ባወጣው መረጃ መሰረት ዩናይትድ ከሪያል...
“ምርታማነትን ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት የሀገሪቱ ጠቅላላ የሰብል ምርት ወደ 639 ሚሊዮን ኩንታል እንዲያድግ አስችለናል”...
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ በሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ ጉባዔ መክፈቻ ንግግራቸው ላይ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት አንስተዋል። መዋቅራዊ የኾኑ እና ስር የሰደዱ ኢኮኖሚያዊ ስብራቶች ሀገራችን...
አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ወደ አስተማማኝ ሰላም ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” የባሕር ዳር...
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል በባሕርዳር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ በበዓሉ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ እና መልካም ምኞት...








