“አሚኮ የብሔረሰቦች ባሕል እና ቋንቋ እንዲያድግ ሠርቷል፤ እየሠራም ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ኅብር የ20 ዓመታት የሥራ አፈጻጸም እና የቀጣይ ሥራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው::
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ1987 ዓ.ም በሕትመት የሚዲያ ዘርፍ ሥራውን የጀመረ ሲኾን ከምሥረታው...
ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ተቋማዊ እና መንፈሳዊ ሞዴል ሀገር ናት፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከሰው ዘር መገኛነቷ ባሻገር ለዓለም ጥቁር ሕዝብ ሁሉ የነጻነት ትግል ፋና ወጊ ቀንዲል ናት፡፡ የዓድዋ ድል አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ጭቆና እና ብዝበዛ እንድትላቀቅ የማንቂያ ደወል ኾኖ አገልግሏል፡፡
ከፖለቲካዊ...
“የማትረሳ ዕለት፤ የማይደገም ድርጊት”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ያቺን ዕለት ኢትዮጵያውያን አይረሷትም፤ ከልባቸው መዝገብ ላይ አይፍቋትም፤ ከትውሳታቸው ማሕደር ላይ አይሰርዟትም፤ ሁልጊዜም እያስታወሷት፤ ሁልጊዜም እያሰቧት፤ መጥፎ ሃሳብን እና ክፉ ድርጊትን እያወገዙባት ይኖራሉ እንጂ።
ያቺ ዕለት ያመነ የተከዳባት፤ የደገፈ...
“መቼም የትም እንዳይደገም መቼም አንረሳውም” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቅምት 24 በሰሜን ዕዝ የተፈጸመው ድርጊት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ታስቧል።
የሰሜን ዕዝ ዝክረ ሰማዕታትን ለመዘከር በተዘጋጀው የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ...
ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት የወጣቶች እና ሴቶች ተሳትፎ ጉልህ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር “ዘላቂ ሰላም ለማጽናት የወጣቶችና ሴቶች ተሳትፎ ጉልህ ነው” በሚል መሪ መልዕክት እየመከረ ነው።
በመድረኩ የመወያያ ሰነድ የቀረበ ሲኾን በቀረበው ሰነድ ላይ ውይይት ተደርጎበታል።
በውይይቱ የውጭ ሴራዎችን በማምከን...








