የሰሜን ሸዋ ዞን በኢንዱስትሪ ልማት ማበብ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት ግዙፍ ተደማሪ አቅም መኾኑን ምክትል...

ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙትን የአግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርክ፤ የሴራሚክ ፋብሪካ እና የፐልፕ የወረቀት ፋብሪካዎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “ሲቢኢ በጄ ” የተሰኘ አዲስ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ "ሲቢኢ በጄ "የሚል ስያሜ የተሰጠው አዲስ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎትን ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎትን ተግባራዊ በማድረግ አገልግሎት እየሰጠ ነው። የኢትዮጵያ ንግድ...

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የሚጠናከርበት ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ ይከበራል። በዓሉ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት እንደሚከበር ተገልጿል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ኅዳር 29/2018ዓ.ም የሚከበረው...

“በሥልጠናው ፓርቲያችን እውነተኛ የኅብረ ብሔራዊነት ተምሳሌት መኾኑ በተጨባጭ የተንጸባረቀበት ነበር” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ መልዕክት ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል። ከጥቅምት 19 እስከ 30 2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ...

“አሚኮ የብሔረሰቦች ባሕል እና ቋንቋ እንዲያድግ ሠርቷል፤ እየሠራም ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ኅብር የ20 ዓመታት የሥራ አፈጻጸም እና የቀጣይ ሥራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው:: አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ1987 ዓ.ም በሕትመት የሚዲያ ዘርፍ ሥራውን የጀመረ ሲኾን ከምሥረታው...