የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በትናንትናው እለት በደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜው በጉባኤው አዘጋጅ አብይ ኮሚቴ ሪፖርት እና በሁለተኛው ጉባኤ የስብሰባ ሥነ-ሥርዓት ደንብ ላይ...

የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉበኤ ዛሬም በመካሄድ ላይ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ ቃል የተጀመረው የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ ይውላል። በጉባኤው የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህን የእንኳን መጣችሁ መልዕክት ተከትሎ የመክፈቻ...

“ማኅበረሰቡ ፍፁም የሰላም አየር አስኪተነፍስ ድረስ ሕግ የማስከበር ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥላል” የምዕራብ ጎጃም ዞን

ፍኖተ ሰላም: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የሥድስት ወራት የሕግ ማስከበር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ነው። በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት በምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፓለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ሙላት ጌታቸው...

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የእህት ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ያስተላለፉት...

✍️ "ኢትዮጵያ ምንጊዜም የምስራቅ አፍሪካ ምሰሶ ነች" የጅቡቲው ፒፕልስ ራሊ ፎር ፕሮግረስ ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ኢልያስ ሙሳ ዳዋሌ ✍️ "የኢትዮጵያዊያን የአርበኝነት መንፈስ ለፀረ ቅኝ ግዛት እና አፓርታይድ ሥርዓት ትግል እንዲቀጣጠል አድርጓል" የዚምባቡዌው ዛኑ ፒኤፍ...

የእንስሳት ሃብትን ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የ2017 በጀት ዓመት የሥድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት...