የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባኤ የድጋፍና የመልካም ምኞት መልዕክት ላከ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ (CPC) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተላከው ደብዳቤ በብልፅግና ፓርቲ መሪነት ኢትዮጵያ እያስመዘገበችው ላለው ሁለንተናዊ እድገት ያለውን አድናቆት ገልጿል፤ የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ለማጠናከር ቁርጠኛ እንደሆነችም አረጋግጧል።
ብልፅግና ፓርቲ...
“ብልፅግና ፓርቲ ከጉባኤ እስከ ጉባኤ ያስመዘገባቸውን አመርቂ ውጤቶች ዘላቂነት የሚያረጋግጡ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል” የጉባዔው ተሳታፊዎች
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልፅግና ፓርቲ ከጉባዔ እስከ ጉባዔ ያስመዘገባቸውን አመርቂ ውጤቶች ዘላቂነት የሚያረጋግጡ አቅጣጫዎችንና ውሳኔዎችን እንደሚያስቀምጥ የጉባዔው ተሳታፊዎች ገለጹ፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባሕል " በሚል...
የተሀድሶ ሠልጣኞች የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ጥገና ጎበኙ።
ጎንደር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዘዞ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል የተሀድሶ ሠልጣኞች በጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት እና የጎንደር አብያተ መንግሥታት ት የጥገና ሥራ ጎብኝተዋል።
የጎንደርን ውበት የሚገልጡ፣ ጥንታዊነቷን የሚገልጡ የልማት ሥራዎች...
የሰላም ጥሪን የተቀበሉ የታጠቁ አካላት ወደ ሕዝብ እና መንግሥት ተመለሱ።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ በሕዝብ እና በመንግሥት በተደጋጋሚ ይቀርብ የነበረውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የታጠቁ አካላት በሰላም መግባታቸውን የወረዳው አሥተዳደር አስታውቋል።
በደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ 027 ሙጢበልግ ...
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በትናንትናው እለት በደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜው በጉባኤው አዘጋጅ አብይ ኮሚቴ ሪፖርት እና በሁለተኛው ጉባኤ የስብሰባ ሥነ-ሥርዓት ደንብ ላይ...








