“መንግሥት ነዳጅ ከዓለም ዋጋ እና ከጎረቤት ሀገራትም ዋጋ በታች በከፍተኛ ድጎማ እያቀረበ...

ባሕር ዳር: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የነዳጅ አቅርቦት እና ድጎማን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም መንግሥት ባለፉት ዓመታት ከ267 ቢሊዮን ብር በላይ ለነዳጅ ድጎማ ማድረጉን አስታውሰዋል። በዘንድሮው በጀት ዓመት...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው በለውጥ ሥራዎች አፈጻጸም ዙሪያ ለመምከር ጎንደር...

ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ሌሎችም የሥራ ኀላፊዎች ከማዕከላዊ ጎንደር እና በአካባቢው ካሉ ሌሎች ዞኖች እና የወረዳ ፍርድ ቤቶች ጋር ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ በጀመራቸው ሁሉ አቀፍ...

የኢትዮ- ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው ያሉ...

ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ- ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው የአማራ ክልል ፍርድቤቶችን በኔትወርክ የማገናኘት እና የኦዶቪዥዋል ሥራን ለማከናዎን ውል ወስደዋል። ዋና ሥራ አሥፈፃሚዋ የሲሲቲቪ...

“የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች ማስጠበቅ ያስቻሉ ስኬታማ የዲኘሎማሲ ሥራዎች ተከናውነዋል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ባሕርዳር: 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2017ዓ.ም የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በውይይቱ ባለፉት ስድስት ወራት በርካታ ጂኦፓለቲካዊ ተግዳሮቶችን በማለፍ ዲኘሎማሲዊ ስኬቶች መመዝገባቸው ተገልጿል። በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዮስ (ዶ.ር) የኖርዌይ ፍትሕ ሚኒስትር ኤምሊ ኧንገር መኸልን በጽሕፈት ቤታቸው...

ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞትዮስ( ዶ.ር) ኖርዌይ የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ አጋር ከኾኑ ሀገራት መካከል አንዷ መኾኗን ገልጸዋል ። የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት አሁን ካለበት ደረጃ ይበልጥ...