“የዚህ ዘመን መሪዎች ሰላም እና ፍቅርን በመስበክ አርዓያ ኾነው መገኘት ይጠበቅባቸዋል” መምህር ለዓለም ብርሃኑ

ደብረ ማርቆስ: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም፣ መቻቻል እና አንድነት ከሚገለጥባቸው ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል ትልቁን ስፍራ ይይዛል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የሚታዩ ግጭቶች እና አለመግባባቶች ሰላምን፣ አንድነትን...

የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል ዲጅታላይዝድ አሠራርን መተግበር አስፈላጊ መኾኑን አቶ ዓለምአንተ አግደው ገለጹ።

ጎንደር: ጥር 07/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሕ ትራንስፎርሜሽን ፣ የዲጅታላይዝድ አሠራር እና የሰው ኃይል ግንባታን በተመለከተ በጎንደር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው የፍትሕ...

” ኪነ ጥበብ ሰላምን ለመገንባት መንገድ ኾኖ የቆየ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ጎንደር: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል 16ተኛው ክልል አቀፍ የባሕል እና የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል "ድንቅ ምድር ድንቅ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። የባሕል እና...

ከ16 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ባለፉት ስድስት ወራት 10 ቢሊዮን ብር ገቢ ከተለያዩ...

የግል ባለሃብቶችን የሚያበረታታ የልማት ሥነ ምህዳር ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታወቀ።

ደባርቅ: ጥር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ የግል ባላሃብቶችን እና ሌሎች የሚመለከታቸው አጋር ተቋማትን አወያይቷል። "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት በደባርቅ ከተማ የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ፎረምም ተካሂዷል። የፎረሙ...