“የርዕደ መሬት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ዝግጁነታችንና የምላሽ ኹኔታችን ባለን አቅም የሚወሰን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕርዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የርዕደ መሬት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ዝግጁነታችንና የምላሽ ኹኔታችን ባለን ቴክኖሎጂ፣ ሳይንሳዊ ምርምር፣ ትንተና እና የትንበያ አቅም የሚወሰን ነው ብለዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
አምስት የመስኖ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የደቡብ ወሎ ዞን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በተገነቡ የመስኖ ፕሮጀክቶች በዓመት እስከ ሦስት ጊዜ ለማምረት ወደ ልማት መግባታቸውን የዞኑ አርሶ አደሮች ገልጸዋል፡፡ በዞኑ በ166 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነቡ አምስት የመስኖ ፕሮጀክቶች ዘንድሮ...
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት ወሳኝ ነው።
ባሕርዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የዲፕሎማሲ ግንኙነት መጠናከር ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት ትልቅ ትርጉም እንዳለው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ...
የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በአማራ ክልል በድምቀት ይከበራል። በዓሉ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባለፈ ለክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በርካታ እንግዶች የሚገኙበት የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት...
በደሴ ከተማ የሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት በከተማዋ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እንደሚደግፉ ገለጹ።
ደሴ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በደሴ ከተማ የሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት በከተማ አሥተዳደሩ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸው የከተማው ሕዝብ የረጅም ጊዜ ጥያቄ የነበረውን እና ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ እየተገነባ የሚገኘውን...








