የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱም የአማራ ብረታ ብረት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...
የጣና ሐይቅን ህልውና ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ሁሉም እንዲደግፍ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አካባቢ የጣና ሐይቅን ዳርቻ በዘላቂነት ለማልማት እና ለመጠበቅ የሚያስችል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩን የጣና ሐይቅ እና ሌሎች የውኃ አካላት ጥበቃ እና ልማት...
ግሮክ – የሰው ሠራሽ አስተውሎት
ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግሮክ የተለያዩ ተግባራትን ለማከናወን የሚያግዝ የሰው ሠራሽ አስተውሎት መተግበሪያ ነው። ለጥያቄዎች መልስ መስጠት፣ የሒሳብ ስሌቶችን ማስላት፣ ምስል ማመንጨት እና የመሳሰሉ ተግባራትን በቀላሉ በሚቀርብለትን የጽሑፍ ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል።...
ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲከወን ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት።
ደብረ ማርቆስ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2017 ዓ.ም የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል ። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ስለሺ ተመስገን የጸጥታ ችግሩ የትምህርት ሥርዓቱ ላይ...
የጥምቀት በዓል የወልድያ ከተማ ሃይማኖታዊ እና ማኅበራዊ ክዋኔ መገለጫ ነው።
ወልድያ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ የ2017 ዓ.ም ጥምቀት በዓል በሰላም በሚከበርበት ኹኔታ ላይ ከሦስቱም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር ምክክር አድርጓል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ከተማዋ የሁለንተናዊ አብሮነትን...








