በሰቆጣ ከተማ የከተራ በዓል ታቦታቱ ወደ ጥምቀተ ባሕሩ እየወረዱ ነው።
ሰቆጣ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ የከተራ በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓትና ድምቀቱን ጠብቆ እየተከበረ ነው። ታቦታቱ ከየአድባራቱ ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባሕሩ እየወረዱ ይገኛሉ።
ታቦታቱንም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰንበት ትምህርት ቤት...
በጅማ ከተማ የከተራ በዓል እየተከበረ ነው
ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በጅማ ከተማ የከተራ በዓል በደማቅ ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ነው፡፡
በአከባበሩ ላይ የጅማ፣ የየም እና የሰሜን ጎንደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ጨምሮ ካኅናት እና ምዕምና ተገኝተዋል፡፡
ታቦታት...
የከተራ በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
አዲስ አበባ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የከተራ በዓል እየተከበረ ይገኛል፡፡ አማኞች ታቦታቱን አጅበው በዝማሬ እና በእልልታ ወደ ጥምቀተ ባሕሩ እያመሩ ይገኛሉ።
ከተለያዩ አድባራት የወጡት ታቦታት በደመቀ ያሬዳዊ ዝማሬ፣ በባሕላዊ ጭፈራ እና በሆታ...
በፍኖተ ሰላም ከተማ ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ ታቦታት ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
በከተማዋ ከተለያዩ አድባራት እና ገዳማት የወጡ ታቦታት በካህናት ዝማሬ፣ ሽብሸባ እና በምዕመናን እልልታ ታጅበው...
የከተራ በዓል በወልድያ ከተማ እየተከበረ ነው።
ወልድያ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከከተማው 15 አድባራት የወጡ የቃል ኪዳን ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባህሩ እየተጓዙ ነው።
አማኞች በዝማሬ እና በውዳሴ አጅበው በውዳሴ እና በምሥጋና እየሸኙም ይገኛሉ።
ወጣቶች በሁሉም መስክ በማስተባበር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ...








