በደብረ ታቦር ከተማ ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።

ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው በልዩ ድምቀት ወደ አጅባር ሜዳ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው። በደብረታቦር ከተማ ጥምቀት በልዩ ድምቀት ይከበራል። የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታቱ...

በሁመራ ከተማ ታቦታቱ ከመንበራቸው ወጥተው ወደ ተከዜ ወንዝ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።

ሁመራ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታቱ በአጀብና በሆታ ከመንበራቸው ወጥተው ሥርዓተ ጥምቀት ወደሚካሄድበት ተከዜ ወንዝ እየወረዱ ነው። ወጣቶች፣ ዘማርያን፣ ካህናትና እና...

“በኅብረትና በአንድነት የምናክብረው የከተራና የጥምቀት በዓል፣ ትህትናን አስቀድመን፣ ደግነትን ተላብሰን ለሰላምና ለፍቅር የምንዘምርበት...

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል ያስተላለፉት መልእክት። በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እጅግ በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ትህትናን የምንማርበት፣ መዳንን እና ተስፋን የምንሰንቅበት ከሃይማኖታዊ ትውፊት እስከ...

የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊ ካሳ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ገቡ።

ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ገብተዋል። ሚኒስትሯ ጎንደር አጼ ቴዎድሮስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ...

“ጥምቀት ኢትዮጵያ ለዓለም ያበረከተችው የአደባባይ የወል በዓል ነው” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብሏል። በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱ ጥምቀት ኢትዮጵያ ለዓለም ያበረከተችው የአደባባይ የወል በዓል ነው፣ በዓሉ...