“የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ረጅም ዓመት ያገለገሉ አባቶች የታሰቡበት መኾኑ ለየት ያደርገዋል” መልዓከ ገነት ደጀን...
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በከሚሴ ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።
የወረዳ አጥቢያዎች ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል ክፍል ኀላፊ መምህር ኤፍሬም መላኩ የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ የዮሐንስን ልዕልና እና የሱን...
የጥምቀት በዓል በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕርዳር፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ሊቃውንት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን፣ ምዕመናን እና የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ተገኝተዋል።
ላሊበላ የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል...
የጥምቀት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ደብረ ታቦር፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ አጅባር ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ ሊቃውንት፣...
“ትህትና እና ይቅር ባይነት ኢየሱስ ክርስቶስ የሰበካቸው የሰው ልጅ መሠረቶች ናቸው” መጋቢ ምስጢር ዘረዳዊት...
እንጅባራ: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በየ ዓመቱ በድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በዓል በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ዕለቱን በተመለከተ ወንጌል የሰበኩት የአዊ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መጋቢ ሥስጢር...
የጥምቀት በዓል በሁመራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ሁመራ፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በሁመራ ከተማ ተከዜ ወንዝ ዳርቻ በድምቀት እየተከበረ ነው።
የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች መካከል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ...








