“የጥምቀት በዓልን ስናከብር ፍቅርን፣ ለሀገር ሰላም እና አንድነት መትጋትን በተግባር በማሳየት መኾን አለበት”...
ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በደመቀ ሥነ-ሥርዓት በድሬዳዋ እየተከበረ ነው።
በድሬዳዋ እየተከበረ ባለው በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ በርቶሎሚዎስ፣ ሊቃውንት...
“ጥምቀት ሁላችንም በፍቅር እና በትህትና እንድንኖር ያስተምራል” አባ ሕርያቆስ ጸጋዬ
ባሕርዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በቅዱስ ላሊበላ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም አሥተዳዳሪ አባ ሕርያቆስ ጸጋዬ፣ የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክንያት...
ዓለም የጥምቀት በዓልን እያከበረች ነው
ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን በላይ አማኞችን አቅፎ በያዘው የክርስትና ሃይማኖት የጥምቀት በዓል በተለያየ መልክ እና ቅርጽ እየተከበረ ነው።
ዓለም የጥምቀት በዓልን ስታከብር በሁለት ጎራ ተከፍላ ነው፤...
ጥምቀት አንድነትን እና ትህትናን የሚያስተምር በመኾኑ ለሰላም እና ለአብሮነት እንደሚሠሩ በደብረ ማርቆስ የጥምቀቱ ታዳሚዎች...
ደብረ ማርቆስ፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ እሴቱን ጠብቆ በደብረ ማርቆስ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው ካደሩበት የባሕረ ጥምቀቱ ስፍራ የቤተክርስቲያኗ ሊቃውንት ቅዳሴ፣ ማህሌት እና ሌሎች ሃይማኖታዊ ሥርዓቶችን ሲያከናውኑ...
”ኢየሱስ ክርስቶስ ትህትናን እንዳስተማረ እኛም ጥያቄያችን ወደ እግዚአብሔር በትህትና ልናቀርብ ይገባል” ብጹዕ አቡነ ዘካርያስ
ፍኖተ ሰላም፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በፍኖተ ሰላም ከተማ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በጥምቀት በዓሉ ላይ የተገኙት የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ...








