የሕዝብ ችግሮች በየደረጃው ባለው የመንግሥት መዋቅር እንዲፈቱ ይሠራል።

እንጅባራ: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ቡድን በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን የመስክ ምልከታ አካሂዷል። የጤና ተቋማት፣ የቀበሌዎች አገልግሎት አሰጣጥ እና የከተማዋ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች...

የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕርዳር : ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በድምቀት እየተከበረ ነው። ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ ክብረ በዓል በዋሻው ቅዱስ...

“ለአዕምሮ ሕሙማን በጤና ተቋማት ከሚሰጠው ሕክምና ባለፈ የማኅበረሰቡ እንክብካቤ ያስፈልጋል” የሥነ አዕምሮ ባለሙያ

ደብረ ማርቆስ: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ በርካታሰዎች ለአዕምሮ ሕመም ተጋላጭ መኾናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል። በኢትዮጵያም የአዕምሮ ሕመም ችግር የሚያጋጥማቸው ወገኖች በርካቶች መኾናቸውን የጤና ሚኒስቴር ይገልጻል። በደብረ ማርቆስ አጠቃላይ...

አንድነት እና ፍቅር በጥምቀት

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች ቢተዋወቁም ባይተዋወቁም የጥምቀትን በዓል በጋራ ኾነው ጥዑመ ዜማ እያንቆረቆሩ ያከብሩታል፡፡ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ቋንቋ ሳይገድባቸው በአንድ ባሕረ ጥምቀት ተሰባስበው በአንድነት፣ በዝማሬ፣ በዜማ ያከብሩታል። ሰዎች በጥምቀት በዓል ይደማመጣሉ፤...

ከ50 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የንጹሕ መጠጥ የውኃ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ከሚሴ: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ193 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተመረቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ጨፋ ሮቢት ከተማ፣ ባቲ እና ደዋ ጨፋ ወረዳዎች...