ምክር ቤቱ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል። በዚህም፡- ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ የኔነህ ስመኝ (ዶ.ር)...

የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ በእንስሳት ሃብት ልማት የተሻለ ውጤት እንዲገኝ እያደረገ መኾኑን...

ጎንደር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የበጋ ወራት የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበራ አደባ በተያዘው የበጋ ወቅት የተፈጥሮ...

የአፍሪካን ዕድገት በትክክለኛው መንገድ ለመምራት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት እና የአጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምስረታ ታሪክ ሲነሳ ስማቸው አብሮ ከሚነሱ የከፍተኛ ትምህርት...

የተፋሰስ ልማት ሥራ በሰብል ምርታማነት ላይ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣቱን አርሶ አደሮች ተናገሩ።

እንጅባራ: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች፣ ፈረሰኞች እና የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ዃሻይ ተፋሰስ ላይ ተጀምሯል። የቀበሌው አርሶ አደሮችም ሰላማችንን እየጠበቅን ልማታችንን እናስቀጥላለን...

የተፈጥሮ ሃብት ልማት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ተጠናክሮ እንደሚከናወን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።

ሰቆጣ: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የግብር መምሪያ አዘጋጅነት የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዳግም ባይነሳኝ የተፈጥሮ ሃብት ልማትን ከመቼውም...