በጤናው ዘርፍ የመልካም አሥተዳደር ሥርዓትን ለማሻሻል የሚያስችል ሥራ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር "ማኅበራዊ ተጠያቂነት ለጤና አገልግሎት ጥራት እና ፍትሐዊ ተደራሽነት!" በሚል መሪ መልዕክት ሀገር አቀፋዊ የጤናው ዘርፍ የማኅበራዊ ተጠያቂነት ስትራቴጂ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ አስጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ...
ኢንዱስትሪዎችን ተወዳዳሪ በማድረግ ለኢትዮጵያ ብልጽግና ስኬት ማዋል ይገባል።
ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ሥብሠባው የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን አዳምጧል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት አስጀምሯል።
ደሴ: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተራቆተ መሬትን በማልማት ሁለንተናዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የተፋሰስ ልማት ሥራዎችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ከአሚኮ ጋር ቆይታ የነበራቸው አርሶ አደሮች ገልጸዋል። ከዚህ በፊት አካባቢያቸው በጎርፍ ይጠቃ እንደነበር የተናገሩት አርሶ አደሮች ከዚህ...
“የአምራች ኢንዱስትሪዎች አማካይ የማምረት አቅም 61 ነጥብ 2 በመቶ ደርሷል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...
ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በመደበኛ ሥብሠባው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት...
በአማራ ክልል ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚኾኑ ወገኖችን ተደራሽ የሚያደርግ የወባ በሽታ ምርመራ...
ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት "ትኩሳት ያለባቸውን ሰዎች የወባ ምርመራ እና ሕክምና እንዲያገኙ እንተባበር" በሚል መሪ መልዕክት ለአንድ ወር የሚቆይ ዘመቻ ዛሬ አስጀምሯል። የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...








