” ኢትዮጵያ ለምታደርገው የዲጂታል ኢኮኖሚ ሽግግር አቅም ያለው የሰው ኀይል ያስፈልጋል” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀነሲ የ5 ሚሊዮን ኮደርስ የወሰዱ ሠራተኞችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ...
ከ24 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የአፈር እቀባ ሥራ ይሠራል “የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ”
ጎንደር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ የ2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ ሥራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በአፈር እና ውኃ እቀባ ሥራ ላይ ያገኘናቸው የወረዳው አርሶ አደሮች ባለፉት ዓመታት...
ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን ባለብዙ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የሚስችል የፖለቲካ ምክክር መግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በዓለምአቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ነው...
ሕገ ወጥነትን በመከላከል የኑሮ ውድነትን ለመከላከል እየተሠራ መኾኑ ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምርት እና ግብይት፣ የገበያ አረጋጊ፣ የሕገ ወጥ እና ኮንትሮባንድ ቁጥጥር ጥምር ግብረ ኀይል የወንጀል ጉዳዮች ክትትል ቴክኒክ ኮሚቴ በ2017 የግማሽ በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና በወንጀል የገንዘብ...
ለዜጎች በቂ እና ንጹህ የመጠጥ ውኃን ለማዳረስ ሰፊ ሥራ እየተሠራ ነው” የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ216 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የሚገነባው በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር ዞን ደዋ ጨፋ ወረዳ የጉላ ጅሮታ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐ...








