“ለሰላም ጸልዩ፣ ሰላምንም አውጁ” ብጹዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ "የሠባሩ አጽሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ" ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት ተከብሯል።
የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ ባለፈ ለባሕር ዳር ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ትልቅ...
በሰራባ የስልጠና ማዕከል የመንግሥትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና ሲሠለጥኑ የቆዩ ታጣቂዎች ተመረቁ።
ጎንደር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ በሰራባ የስልጠና ማዕከል የመንግሥትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ ከ1 ሽህ 490 በላይ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ስልጠና መግባታቸው ይታወሳል። ስልጠናውን በማጠናቀቅም ተመርቀዋል።
ሰልጣኞቹ ከአንድ...
የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በቡርቃ የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና የወሰዱ ታጣቂዎች ተመረቁ።
ደሴ: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በቡርቃ የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና ሲወስዱ የቆዩት ታጣቂዎች በተሳሳተ መንገድ የበደልነውን ማኅበረሰብ ለመካስ ተዘጋጅተናል ብለዋል።
በክልሉ ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው ግጭት ታጥቀው ወደ ጫካ የገቡ ታጣቂዎች ወደ...
የፍትሕ ተቋማት የመንግሥትን እና የሕዝብን ጥቅም ማስከበር ይጠበቅባቸዋል።
ደብረ ብርሃን: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ በጀት ዓመቱን የመደበኛ እና የትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈጻጸም የፍትሕ አካላት በተገኙበት ግምገማዊ የውይይት መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡
በመድረኩ ላይ...
“ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጽናትን እና ብርታትን እንማር” ብፁዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሠባር አፅሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል እየተከበረ ነው። የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ ባለፈ ለባሕር ዳር ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ትልቅ አስተዋጽኦ...







