ስደተኞችን የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ደባርቅ: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት የአማራ ክልል ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አሥተባባሪዎች እና የዳባት ወረዳ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ፕሮጀክቱ በደባት ያስገነባቸውን እና በግንባታ ላይ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
የሰው...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጅማን ዓለም አቀፍ ከተማ ለማድረግ ልንከተላቸው ይጋባሉ ያሏቸው ...
ባሕርዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ጅማን ዓለም አቀፍ ከተማ ለማድረግ ልንከተላቸው የሚገቡ ዐሥር አቅጣጫዎች ብለው አስቀምጠዋል።
1. ቡናን በጥራትና በስፋት ማምረት፤ በተለይ የጥሪኝ ቡና ስፔሻሊቲን ማስፋፋት።
2....
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ ልዩ ስብሰባውን ያካሂዳል።
ባሕርዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን አንደኛ ልዩ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል።
ምክር ቤቱ በነገ ልዩ ስብሰባው የግብርና ሚኒስቴርን የ2017 በጀት አመት የሥድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም...
“ለሰላም ጸልዩ፣ ሰላምንም አውጁ” ብጹዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ "የሠባሩ አጽሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ" ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት ተከብሯል።
የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ ባለፈ ለባሕር ዳር ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ትልቅ...
በሰራባ የስልጠና ማዕከል የመንግሥትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና ሲሠለጥኑ የቆዩ ታጣቂዎች ተመረቁ።
ጎንደር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ በሰራባ የስልጠና ማዕከል የመንግሥትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ ከ1 ሽህ 490 በላይ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ስልጠና መግባታቸው ይታወሳል። ስልጠናውን በማጠናቀቅም ተመርቀዋል።
ሰልጣኞቹ ከአንድ...








