መርጡለ ማርያም የማርያም አዳራሽ ማለት ነው

ከአዲስ አበባ 367 ኪሎ ሜትር እና ከባሕር ዳር 181 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ገዳም ናት በኢትዮጵያ መስዋዕተ ኦሪት ሲሰዋባቸው ከነበሩት አራቱ ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት መካከል አንዷ ናት በሙሴ እንደመጡ የሚነገርላቸው እና በኦሪት...

“ከሀገር ወጥተው የነበሩ ከ70 በላይ ቅርሶች ተመልሰዋል” የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ዓመታት በተለያዩ ጊዜያት ከሀገር የወጡ ከ70 በላይ ቅርሶች ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ መደረጉን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ገልጿል። ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ አይነተ ብዙ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ ቅርሶች...

ከ50 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...

ጎንደር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተግባራትን ማስፋት ላይ ያተኮረ ውይይት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። ውይይቱ በተያዘው በጀት ዓመት ለነዋሪዎች የጤና መድኅን አገልግሎት ተደራሽ...

“አሚኮ በሀገሪቱ ሁለንተናዊ እድገት ጉልህ አበርክቶ ያለው የሚዲያ ተቋም ነው” የሚዲያ ባለሙያዎች

አዲስ አበባ: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሰላሳ ዓመታት መረጃዎችን በተለያዩ አማራጮች ለማኅበረሰቡ ሲያደርስ የቆየው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና ብቁ የሰው ኀይልን በመገንባት ተደራሽነቱን እያሰፋ ይገኛል፡፡ ሚዲያው አሁን ላይ ደግሞ በአዲስ...

የአገው ፈረሰኞች በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጠናቅቀዋል።

ባሕርዳር፡ጥር 20/2017 ዓ.ም(አሚኮ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሠራታቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከዚህ ቀደም የተከበሩ የልደት፣ የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር...