የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል ርብርብ ይጠይቃል።

ሁመራ: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2017 ዓ.ም የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በርካታ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች በኾነ ሁኔታ እያስተማሩ መኾኑን የገለጹት በዞኑ ትምህርት...

ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ሥልጠና እንዲወስዱ ክትትል እየተደረገ ነው።

ደብረብርሃን: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የኢትዮ ኮደርስ ሥልጠና የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ በደብረብርሃን ከተማ ተካሂዷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ ምክትል ኀላፊ...

ዘመናዊ የግብር መሠብሠቢያ ቴክኖሎጂዎችን እየተጠቀመ መኾኑን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርን በወቅቱ እና በጥራት ለመሠብሠብ እንዲቻል ዘመናዊ ቴክኖሎጅዎችን መጠቀም ግድ ይላል፡፡ በተለይም ግብር ከፋዮች ላይ የሚደርሰውን ውጣ ውረድ ለማስቀረት ከዘመኑ ጋር መራመድ እና አሠራሩን ማዘመን አስፈላጊ ነው። የአማራ...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራትን እያከናወነ ነው።

ደሴ: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የደቡብ ወሎ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከኦስትሪያ ቀይ መስቀል ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በደሴ ዙሪያ እና ተንታ ወረዳዎች ያከናወናቸውን የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች አስመርቋል። ፕሮጀክቱ ከተሰማራባቸው የሥራ...

የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራዎች በገቢ ላይ ለውጥ አምጥተዋል።

ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አርሶ አደሮች ባለፉት ዓመታት ባከናወኗቸው የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራዎች የገቢ ምንጫቸውን በማስፋት በኑሯቸው ለውጥ ማምጣታቸውን ገልጸዋል። በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ነዋሪ...