ሰሜን ጎጃም ዞን የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ሥራን በይልማና ዴንሳ ወረዳ አስጀመረ።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ጎጃም ዞን የ2017 የበጋ የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ሥራውን በይልማና ዴንሳ ወረዳ አስጀምሯል።
በወረዳው ሞሰቦ ቀበሌ በተጀመረው የልማት ንቅናቄ የቀበሌው ሕዝብን ጨምሮ የክልል፣ የሰሜን ጎጃም ዞን እና...
የተፈጥሮ ሀብትን እንደ ልጅ መንከባከብ ይገባል።
ሰቆጣ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ቤቶች የእውቀት ምንጭ ከመኾናቸውም ባሻገር ተማሪዎች የተፈጥሮ ፀጋዎችን ለይተው እንዲያውቁ እና እንዲመራመሩ የሚያደርጉ የምርምር ተቋማት ናቸው። ስለ ተፈጥሮ ሀብት ጠቀሜታም በአካባቢ ሳይንስ ትምህርት እንዲማማሩ ይደረጋል።
በዋግ ኽምራ...
እስቴ መካነኢየሱስ ለመርቆሪዎስ በዓል ተሞሽራለች።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጥር ወር ከሚከበሩ በዓላት መካከል ፈረሰኞች የሚታደሙባቸው ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት ይጠቀሳሉ። ምንም እንኳ በርካታ ሃይማኖታዊ እና ሕዝባዊ በዓላት በፈረስ እና ስፖርቱ የሚታጀቡ ቢኾንም የጥር 23ቱ የአገው ፈረሰኞች...
የአልጄሪያ ብሔራዊ ነፃነት ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፕሮፌሰር አብደልከሪም ቤን መባረክ አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአልጄሪያ ብሔራዊ ነፃነት ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፕሮፌሰር አብደልከሪም ቤን መባረክ የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።
ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባሕል"...
የተርክዬ እና የሞሮኮ ገዥ ፓርቲ አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተርክዬ ኤኬ ፓርቲ እና የሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ(አር ኤን አይ) ፓርቲ አመራሮች በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ።
ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን "...








