ሕዝቡ ሰላሙን በማስፈን በሙሉ አቅሙ ወደ ልማቱ እንዲገባ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ጎጃም ዞን የ2017 የበጋ የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ የማስጀመሪያ ንቅናቄ በይልማና ዴንሳ ወረዳ መሰቦ ቀበሌ ጭንጫ ተፋሰስ ላይ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የቀበሌው አርሶ አደሮች፣ የወረዳ...
አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሂደ ነው። ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው አቶ ብርሃኑ አዴሎ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር አድርጎ ሾሟል።...
የአገው ፈረሰኞች በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ አስፈላጊው መረጃ ተጠናቅቋል።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ሁነቶች እየደመቀ የሚከበረውን የአገው ፈረሰኞች በዓል በዩኒስኮ ለማስመዝገብ የሚያስፈልጉ መረጃዎች በሙሉ ተጠናቅቀው ለሚመለከታቸው አካላት ገቢ መደረጉን የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በዓሉን የተመለከቱ...
የሕግ ማስከበር ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ ተቋማት የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት የሕግ ማስከበር ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።
አሁን ያለው አንጻራዊ ሰላም እንድመጣ የጸጥታ መዋቅሩ ላደረገው ትግል እና መስዋዕትነት ምስጋና...
የ”ጥርን በባሕርዳር” አንድ አካል የኾነው የባሕል አውደርዕይ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አስተባባሪነት የተዘጋጀው የባሕል አውደርዕይ መካሄድ ጀምሯል።
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ጋሻው እንዳለው በ"ጥርን በባሕርዳር" እንደ ከተማ እየተካሄደ...








