“የአገው ፈረሰኞች በዓል ለፌስቲቫል ቱሪዝም ገቢ ተቋዳሽ ለመሆን ያመቻቻል” ቢልለኔ ስዩም

ባሕር ዳር፡ ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ፈረሰኞች በዓል ለፌስቲቫል ቱሪዝም ገቢ ተቋዳሽ ለመሆን ያመቻቻል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ይገልጻሉ። ኃላፊዋ 85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ምስረታ በዓልን...

የአገው ፈረሰኞች በዓል የዓለም ቅርስ ኾኖ እንዲመዘገብ የሁሉም ርብርብ ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፍት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው የአገው ሕዝብን ባሕል እና...

ፈረስ ለአገው ሕዝብ ትልቅ ባለውለታ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል "አርበኝነታችን ለአኹናዊ ሰላማችን"በሚል መሪ መልዕክት በደመቀ ኹኔታ በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ፈረሶች እና ፈረሰኞች ለሀገር ነጻነት ሲሉ የከፈሉትን መስዋዕትነት እና የከፈሉትን ዋጋ በማሰብ የሚከበር...

”ከበጋ መስኖ ልማት 3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል” የምዕራብ ጎጃም ዞን

ፍኖተ ሰላም: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በበጋ መስኖ ልማት፣ በአትክልት፣ ፍራፍሬ እና በስንዴ ልማት በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ነው። የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተስፋዬ አስማረ ...

በቴክኖሎጅ የታገዘ የጸረ ሙስና ትግል ያስፈልጋል ተባለ።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና ጸረ-ሙስና ኮምሽንን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ገምግሟል፡፡ የፌዴራል ሥነ-ምግባር እና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን...