“የአገው ፈረሰኞች በዓል የታሪካችን እና የአብሮነታችን መገለጫ ነው” ሸዊት ሻንካ

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ዛሬ እየተከበረ የሚገኘውን 85ኛውን የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ምስረታ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሚኒስትሯ "የአገው ፈረሰኞች በዓል ፌስቲቫል ታሪካችንን፣ አብሮነታችንን፣ ባሕላችንን አስተሳስሮ በማቆየት...

የፈረሰኞች በዓል የአገው ሕዝብ ለሀገሩ ክብር ዋጋ የከፈሉትን ሁሉ የሚያስታውስበት ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል "አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋሁን ጎበዛይ ጀግኖች አባቶቻችን...

“ኢትዮጵያዊነት ብዝኃ ማንነት ነው” አቶ ቴዎድሮስ እንዳለው

ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል "አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳደሪ ቴዎድሮስ እንዳለው እንግዶቻችን...

የአገው ፈረሰኞች በዓል የባሕል እሴቶችን ለትውልድ ለማስተላለፍ ጉልህ ሚና እየተወጣ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። "አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን "በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ባለው በዓል ላይ ፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና ሌሎች ታዳሚያን ተገኝተዋል። በበዓሉ ላይ...

ከተማ ውስጥ የነበሩ የጽንፈኛ ኀይል አባላት በቁጥጥር ውለዋል።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ የስድስት ወር የተግባር አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የሰሜን ጎጃም ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ገብረሥላሴ...