በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የእህት ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ያስተላለፉት...
✍️ "ኢትዮጵያ ምንጊዜም የምስራቅ አፍሪካ ምሰሶ ነች"
የጅቡቲው ፒፕልስ ራሊ ፎር ፕሮግረስ ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ኢልያስ ሙሳ ዳዋሌ
✍️ "የኢትዮጵያዊያን የአርበኝነት መንፈስ ለፀረ ቅኝ ግዛት እና አፓርታይድ ሥርዓት ትግል እንዲቀጣጠል አድርጓል"
የዚምባቡዌው ዛኑ ፒኤፍ...
የእንስሳት ሃብትን ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የ2017 በጀት ዓመት የሥድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት...
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉበዔ ዛሬም ቀጥሎ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ቃል ትናንት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬም ቀጥሎ ይውላል።
በጉባኤው የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን የእንኳን መጣችሁ መልዕክት ተከትሎ የመክፈቻ ንግግሩን የፓርቲው...
“በጉባኤው ዛሬን እና ነገን የሚያስተሳስሩ የቀጣይ አቅጣጫዎችን እናስቀምጣለን” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በተጨባጭ እምርታዊ ጉዞ ከአያሌ ስኬቶች እና ድሎች...
“ደም መቃባቱ ይብቃ በሚል ያለፈውን በመተው ወደ እርቅ መጥተናል” የጎሳ መሪዎች
ከሚሴ: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በደዌ ሀራዋ ወረዳ ለረጅም ጊዜያት በተለያዩ ምክንያቶች ግጭት ውስጥ የነበሩ ጎሳዎች በሀገር ሽማግሌዎች እርቅ አውርደዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው እርቅ ያወረዱ የጎሳ መሪዎች እስከዛሬ አጥጋቢ ባልኾነ...








