456 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሊባኖስ እና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 456 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ እና ለአደጋ የተጋለጡ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር የመመለስ ሥራ እንደቀጠለ ነው። በሳምንቱ...

በአማራ ክልል በሌማት ትሩፋት ትልቅ ለውጥ እየታየ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የ2017 በጀት ዓመት የሥድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማው የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

ታጥቀው በጫካ የሚንቀሳቀሱ አካላት ወደ ሰላም በመመለስ የልማቱ አጋዥ እንዲኾኑ የተሀድሶ ሥልጣኞች ጠየቁ።

ጎንደር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተሀድሶ ሥልጣኞች በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል። ለ10 ቀናት ሲሰጥ የነበረውን የተሀድሶ ሥልጠና በማጠናቀቅ ወደ ማኅበረሰቡ ለመቀላቀል በዝግጅት ላይ የሚገኙት ሠልጣኞች የዓለም ቅርስ የኾነውን የጎንደር አብያተ መንግሥታት...

የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባኤ የድጋፍና የመልካም ምኞት መልዕክት ላከ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ (CPC) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተላከው ደብዳቤ በብልፅግና ፓርቲ መሪነት ኢትዮጵያ እያስመዘገበችው ላለው ሁለንተናዊ እድገት ያለውን አድናቆት ገልጿል፤ የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ለማጠናከር ቁርጠኛ እንደሆነችም አረጋግጧል። ብልፅግና ፓርቲ...

“ብልፅግና ፓርቲ ከጉባኤ እስከ ጉባኤ ያስመዘገባቸውን አመርቂ ውጤቶች ዘላቂነት የሚያረጋግጡ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል” የጉባዔው ተሳታፊዎች

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልፅግና ፓርቲ ከጉባዔ እስከ ጉባዔ ያስመዘገባቸውን አመርቂ ውጤቶች ዘላቂነት የሚያረጋግጡ አቅጣጫዎችንና ውሳኔዎችን እንደሚያስቀምጥ የጉባዔው ተሳታፊዎች ገለጹ፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባሕል " በሚል...