ከ47 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ የከተማ መሬት ማስመለሱን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም የቢሮውን የስድስት ወራት የሥራ...

ሀገራዊ አጀንዳ ምን አይነት ቅርጽ ሊኖረው ይችላል?

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፓለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች፣ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በኾኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች መኖራቸው ተጠቅሶ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን...

ከ290 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ እየለማ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የግብርና ቢሮን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ ቃልኪዳን ሽፈራው...

“በጸጥታው ችግር ምክንያት ለጥቃት ተጋላጭ የኾኑ ሴቶችን ለመደገፍ እየተሠራ ነው” የምዕራብ ጎጃም ዞን

ፍኖተ ሰላም: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ "የሴቶች የተደራጀ እና ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለዘላቂ ሰላም እና ልማት ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ከሴት የመንግሥት ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ...

የሕግ የበላይነት ለማረጋገጥ የኅብረተሰቡ ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፡፡

ደባርቅ: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ የስድስት ወራት የሕግ የማስከበር ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫ የውይይት መድረክ በደባርቅ ከተማ አካሂዷል። በአማራ ክልል ከ2015 ዓ.ም ሐምሌ ወር ጀምሮ...