“የቴክኖሎጂ አማራጮችን በመጠቀም የንግድ ሥርዓቱን ለማዘመን ተሠርቷል” የሰሜን ጎንደር ዞን

ደባርቅ: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እና የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደባርቅ ከተማ አካሂዷል። በየደረጃው ያሉ የማኅበረሰብ ክፍሎችን የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና ጤናማ...

አሁንም ችግሩ መፈታት ያለበት በሰላም ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ቋሚ ኮሚቴው የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማቱን የሥራ...

የክልሉን ሰላም በዘላቂነት ለመፍታት በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባ የቋሚ ኮሚቴ አባላት አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ቋሚ ኮሚቴው የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማቱን...

“8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሟል “ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሀብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚከታተላቸውን የግብርና፣ የውኃ እና ኢነርጂ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ፣ የመሬት ቢሮ እና የደንና...

“የእንስሳት በሽታን ተጽዕኖ በመረዳት ችግሩን በጋራ ትብብር ልንሻገረው ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 26ኛውን የዓለም እንስሳት ጤና ድርጅት የአፍሪካ አህጉራዊ ጉባኤ አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የእንስሳት በሽታ በእንስሳት ተዋፅዖ...