ሰውን ተክቶ የሚሠራው አዲስ ቴክኖሎጂ!
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካዊው የሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር ተቋም ኦፕን ኤ.አይ በይነመረብ ላይ የሰው ልጅ ሊያከናውን የሚችላቸውን ተግባራት ተክቶ መሥራት የሚችል አዲስ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል። ቴክኖሎጂው ኦፕሬተር ተብሎ...
መንገዶች በጋ ከክረምት እንዲያገለግሉ ኾነው እየተገነቡ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ፣ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እንደቀጠለ ነው። ተግባራቸው እየታዩ ካሉት ተቋማት ውስጥ የክልሉ መንገድ ቢሮ...
የኢንዱሥትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት ሥራ እየገመገመ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱሥትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን የመንግሥት ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ቋሚ ኮሚቴው በሁለተኛ...
የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጎንደር እየተገነቡ ያሉ የመሠረተ ልማቶች ሥራዎችን ለመመልከት...
ጎንደር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ ሚኒስቴር ድኤታዎች፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የሥራ ኀላፊዎች ናቸው ጎንደር ከተማ የገቡት።
በቆይታቸውም በጎንደር ከተማ በመልማት ላይ...
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ከተለያዩ ተቋማት ጋር ተናቦ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልሉን ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል። የክልሉ ወሳኝ ኩነቶች...








