የአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን "የተደራጀ የሴቶች ተሳትፎ ለሰላም እና ለዴሞክራሲ" በሚል መሪ መልዕክት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በጉባኤው ላይ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር...
የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሀድሶ ሥልጠና ሲወስዱ ቆይተው ለተመለሱ ሠልጣኞች አቀባበል ተደረገ።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በጎንደር አዘዞ ጠዳ የተሀድሶ ሥልጠና ሲወስዱ ቆይተው ለተመለሱ ሠልጣኞች የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር አቀባበል አድርጓል። ሥልጠናውን ወስደው ከተመለሱ ሠልጣኖች መካከል አቶ ጌትነት አስፋው ሲሄዱበት...
24 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ጥገና ማስወገዱን እንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል አስታወቀ።
እንጂባራ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፓዌ ወረዳ የ01 ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ትሁን ገነቱ 38 ዓመታቸውና የ3 ልጆች እናት ናቸው። የዘር ፍሬ ማምረቻ አካል ውስጥ በተፈጠረ ግዙፍ ዕጢ ምክንያት ወደ...
“የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ብለዋል።
የኢትዮጵያ የትናንት እና የዛሬ ጸጋዎች ከእኛ...
“የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ አቅጣጫዎችን በመተግበር ለሀገራዊ ዕድገት እና የልማት ድል እንረባረባለን” ድረስ...
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ እያካሄዱ ነው። በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች...








