የሕዝቡን ሰላም እና ደኅንነት ለመጠበቅ ጠንካራ ሥራ መሠራቱን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...
ሁመራ: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፤ የዞኑ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫ የውይይት መድረክ በሁመራ ከተማ አካሂዷል። በግምገማው የተገኙት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...
ሀገር አቀፍ የንግድ ትርዒት እና ባዛር በደብረ ብርሃን ከተማ ተከፈተ።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከፍታ ለደብረብርሃን" በሚል መሪ መልዕክት ሀገር አቀፍ የንግድ ትርዒት እና ባዛር በደብረብርሃን ከተማ ተጀምሯል። የደብረ ብርሃ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ ይርጋለም ምሥጋናው ባዛሩ ሸማቹን...
“ሰላም ከሁሉም ይቀድማል” የደባርቅ ከተማ ሴቶች
ደባርቅ: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሴቶች የተደራጀና ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ዞናዊ የሴቶች ንቅናቄ መድረክ በደባርቅ ከተማ ተካሂዷል። የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሴቶችን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተሳትፎ ማጎልበት...
በቀጣይ ሦስት ዓመታት ለ3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዜጎች ዘላቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን የአማራ...
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ.ር) እንዳሉት ባለፉት ሦስት ዓመታት በክልሉ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ከታቀደው 4 ነጥብ 89 ሚሊዮን ዜጎች ውስጥ 81...
“በማኅበረሰቡ እየደረሰ ላለው የሥነ አዕምሮ ጤና እና የሥነ ልቦና ችግር ትኩረት ማድረግ...
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግጭት እና ሌሎች ችግሮች ዜጎችን ለአዕምሮ ጤና ቀውስ እና ለሥነ ልቦና ጫና ይዳርጋቸዋል። በግጭት ውስጥ የሚኖሩ ወገኖች ሀብታቸውን፣ ንብረታቸውን እና ጤናቸውን ያጣሉ። ይህ ደግሞ ማኅበራዊ ችግርን ይፈጥራል። በአማራ...








